ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁንም ልጄ ሆይ በሜዶን አገር በራጌስ በገብርያስ ልጅ በገባኤል ዘንድ አስር ታለንት ብር ማስቀመጤን ልነግርህ እወዳለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “አሁንም በሜዶን ክፍል በራጊስ ሰው በግብርያል ልጅ በገባኤል ዘንድ አደራ ስላስጠበቅሁት ስለ ዐሥሩ የብር መክሊት እነግርሃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |