ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእያንዳንዱ ጠቢብ ሰው ምክርን ፈልግ፥ የሚጠቅም ምክርን አትናቅ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በጠቢባን ዘንድ ምክርን ፈልግ፤ የምትረባህንም ምክር አታቃል። ምዕራፉን ተመልከት |