ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ጌታ ሆይ አስበኝ፥ ወደ እኔም ተመልከት፤ በኃጢአአቴ ምክንያት ወይም ሳላውቅ በአጠፋሁት ወይም አባቶቼ በአጠፉት አትቅጣኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አስበኝ፤ ተመልከተኝም፤ በራሴ ኀጢአትና አንተን በበደሉ፥ ትእዛዝህንም ባልሰሙ በአባቶች ኀጢአት አትበቀለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |