ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነቢዩ አሞፅ የቤተልን ሰዎች፦ “በዓላችሁ ወደ ኀዘን፥ መዝሙራችሁ ወደ ለቅሶ ይለወጣል” ያለውን አስታወስሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሞፅም፥ “በዓላችሁ ወደ ኀዘን፥ ደስታችሁም ወደ ልቅሶ ይመለሳል” ያለውን አስታወስሁ። ምዕራፉን ተመልከት |