ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለዚህ ልጄ ነነዌን ለቀህ ሂድ፥ እዚህ አትቆይ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አንተ ግን ትእዛዙንና ሕጉን ጠብቅ፤ ይቅር ባይም ሁን፤ በጎ ይደረግልህ ዘንድ እውነትን ውደድ። ምዕራፉን ተመልከት |