ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሁንም ልጆቼ ሆይ ይህን ግዴታ እጥልባችሁአለሁ፤ ከልባችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ፤ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አድርጉ፤ ልጆቻችሁም ጽድቅን እንዲያደርጉ፥ ምጽዋትን እንዲያሰጡ፥ እግዚአብሔርን እንዲያስታውሱና ስሙን ሁልጊዜ ከልባቸውና በሙሉ ኃይላቸው እንዲባርኩ ግዴታ ጣሉባቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “ልጄ ሆይ! አሁንም ከነነዌ ውጣ፤ ነቢዩ ዮናስ የተናገረው ነገር በግድ ይደረጋልና። ምዕራፉን ተመልከት |