ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሚስቱን አባትና እናት በእርጅናቸው ጊዜ በክብር ያዛቸው። ኋላም በሜዶን በኢቅባጥና ከተማ ቀበራቸው። ጦብያ ከአባቱ ከጦቢት ሀብት በተጨማሪ የራጉኤልን ሀብት ወረሰ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ራጉኤልና ሚስቱ አድናም አርጅተው ሞቱ። አማቶቹንም አክብሮ ቀበራቸው። ገንዘባቸውንም ሁሉ ወረሰ። የአባቱን የጦቢትን ገንዘብም ወረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |