ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ ልጆቼ ከምጽዋት ምን እንደ ሚገኝና ክፋት ወዴት እንደሚመራ አይታችሁአል፥ ሞትን ያመጣል፤ አሁን ግን ትንፋሽ አጠረኝ።” በአልጋው አስተኙት፤ ሞተ፥ በክብርም ተቀበረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አሁንም ልጄ፥ ምጽዋት የምታደርገውን እይ፤ ከሞት ታድናለች፤ ታጸድቃለችም።” ጦቢትም ይህን ተናግሮ ሞተ፤ ባልጋው ላይ ሳለም ነፍሱ ከሥጋው ተለየች። መቶ አምሳ ስምንት ዐመትም ሆኖት ነበር። በክብርም ቀበሩት፤ ምዕራፉን ተመልከት |