ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በሠራሽው ሥራ ምክንያት እግዚአብሔር ይቀጣሻል፤ ነገር ግን ለጻድቅ ልጆች አሁንም ይራራላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “ቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በልጆችሽ ኀጢአት በመከራ አይቀሥፍሽምን? ዳግመኛም ደጋግ ለሆኑ ልጆችሽ ይራራላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |