ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔ አምላኬን አሞግሰዋለሁ፥ ነፍሴም በሰማዩ ንጉሥ ትደሰታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ፈጣሪዬን ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ። ሰውነቴም የሰማይን ንጉሥ እግዚአብሔርን ታመሰግነዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |