ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የኢየሩሳሌም በሮች የምስጋና መዝሙርን ያስተጋባሉ፥ ቤቶችም በሙሉ “ሃሌ ሉያ! የእስራኤል አምላክ ይባረክ” ይላሉ። በውስጥሽም ቅዱሱን ስም፥ ለዘለዓለም ዓለም ይባርካሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በጎዳናዋ ሁሉ ሃሌ ሉያ ይላሉ፤ እያመሰገኑም እንዲህ ይላሉ፥ “እግዚአብሔር ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይመስገን።” ምዕራፉን ተመልከት |