ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በምድር ሁሉ ላይ ደማቅ ብርሃን ያበራል፥ ለሰማዩ ንጉሥ በእጆቻቸው ሥጦታ ይዘው፥ ከሁሉም የምድር ዳርቻዎች፥ ብዙ መንግሥታት ከሩቅ ወደተቀደሰው ስምህ ይመጣሉ፥ ከትውልድ ወደ ትውልድ ደስታቸውን ያውጃሉ፥ የተመረጠችውም ስም ለመጪው ትውልድ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ብዙ አሕዛብ ከሩቅ ወደ ፈጣሪ እግዚአብሔር ስም ይመጣሉ፤ ለሰማይ ንጉሥም እጅ መንሻን ያመጣሉ፥ ትውልድም ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ ለስምህም ምስጋናን ያቀርባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |