ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እሱ እኔን በደህና መልሶ አመጣኝ፥ ሚስቴን አዳነ፥ ገንዘቡን አመጣ፥ አንተንም ፈወሰ፥ ይህን ሁሉ ካደረገ በኋላ ታዲያ ምን ያህል ልስጠው?” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ወደ አንተ በደኅና መልሶኛልና፥ ሚስቴንም ፈውሷታልና፤ ብሩንም አምጥቶልኛልና፤ እንዲሁም አንተን ፈውሶሃልና።” ምዕራፉን ተመልከት |