ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ስበላ ያያችሁኝ ይመስላችኋል፥ ያ ግን እይታ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እኔም ተገለጥሁላችሁ፤ ነገር ግን እይታን አያችሁ እንጂ ከእናንተ ጋር አልበላሁም፤ አልጠጣሁምም። ምዕራፉን ተመልከት |