ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእናንተ ጋር በነበርሁበት ጊዜ፥ ወደ እናንተ የመጣሁት በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ በራሴ አይደለም፤ በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ መባረክ የሚገባችሁ እሱን ነው፥ ማመስገን የሚገባችሁ እሱን ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ምስጋና ለእኔ አይገባኝምና፥ ነገር ግን የአምላካችሁ ፈቃድ አመጣኝ፤ ስለዚህም በዘመናት ሁሉ ለዘለዓለሙ እግዚአብሔርን አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |