ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሁለቱም በጣም ደንግጠው በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ በመሬት ላይ በግንባራቸው ተደፉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ይህንም ሰምተው ሁለቱ ደነገጡ፤ ፈርተዋልምና በግምባራቸው ወደቁ። ምዕራፉን ተመልከት |