ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሰርጉ በዓል በተፈጸመ ጊዜ ጦቢት ልጁን ጦብያን ጠርቶ “ልጄ አብሮህ ለሄደው ሰው ደሞዙን ክፈለው፥ ሌላም ነገር ጨምርለት” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ጦቢት ጦብያን ጠርቶ፥“ ልጄ ሆይ፥ ከአንተ ጋራ የሄደ የዚህን ሰው ደመወዙን እይለት፤ ዳግመኛም ትጨምርለት ዘንድ ይገባል” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |