ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ እኛ ከሚስትህ በፊት ቀድመን እንሂድና እነሱ እስኪመጡ ድረስ ቤቱን እናዘጋጅ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዚህንም ዓሣ ሐሞት ያዝ፤” ያም ከእነርሱ ጋር የተከተለው ብላቴና ከእነርሱ ጋር ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |