ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዛ በኋላ በሁለት እጆቹ ከዐይኖቹ ጥግ ላይ ስስ ቆዳ ቀረፈለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብልዙም ከዐይኑ ብሌን ተገፈፈ፤ ልጁንም አየው፤ አንገቱንም አቅፎ አለቀሰ። ምዕራፉን ተመልከት |