ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጦቢት ተነስቶ እየተደነቃቀፈ ከግቢው በር ወጣ። ጦብያም ወደ እርሱ ሄደ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የአባቱንም ዐይኖች በዚያ ሐሞት ኳለና፥ “አባቴ ሆይ፥ እንደምትድን ታመን” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |