ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ያለኝን ንብረት ሁሉ ተይዞ ነበር፤ ሁሉም በግምጃ ቤቱ ተወርሰው ነበር፤ ከሚስቴ ሐናንና ከልጄ ጦብያ በስተቀር ምንም አልቀረም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ባጡኝም ጊዜ ገንዘቤን ሁሉ ዘረፉኝ፤ ከሚስቴ ሐናና ከልጄ ጦብያ በቀር ያስቀሩልኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |