ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሸልማንሰር በሞተ ጊዜና በቦታውም ልጁ ሰናክሬም በተተካ ጊዜ ግን ወደ ምድያም የሚወስደው መንገድ ተዘጋ፥ እኔም ወደዚያ ለመሄድ አልቻልሁም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አሚኔሴርም በሞተ ጊዜ በእርሱ ፋንታ ልጁ ሰናክሬም ነገሠ፤ ሥራውም ክፉ ነበር፤ ከሹመቴም ሻረኝ፤ እንግዲህም ወዲህ ወደ ምድያም መሄድን አልቻልሁም። ምዕራፉን ተመልከት |