ቲቶ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጐልማሶችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲቈጣጠሩ ምከራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንዲሁም ወጣት ወንዶች ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እንዲሁም ጐልማሶች ራሳቸውን በመቈጣጠር እንዲኖሩ ምከራቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጎበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጎበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |