|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 8:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አያቶችህን እንዳይሰደቡብህ ከነውረኛ ሰው ጋር አትዘባበት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናትና አባትህን እንዳታዋርድ፥ ከአላዋቂ ሰው ጋር አትሣቅ።ምዕራፉን ተመልከት |