Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 8:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከሀብታም ሰው ጋር አትጋጭ አለበለዚያ ይጫንኻል፤ ምክንያቱም ወርቅ ብዙዎችን አጥፍቷል። የነገሥታትንም ልቦና መንገድ አስቷል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በብ​ል​ጽ​ግ​ናው ድል እን​ዳ​ያ​ደ​ር​ግህ ከባ​ለ​ጸጋ ጋር አት​ጣላ፥ ብዙ​ዎች ስለ ወርቅ ጠፍ​ተ​ዋ​ልና፤ የነ​ገ​ሥ​ታ​ትም ልቡና ድል ሆኖ​አ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 8:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች