|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “እግዚአብሔር ብዙ መሥዋዕቶቼን ይመለከትልኛል፤ ለልዑል እግዚአብሔር ሳቀርባቸው ይቀበላቸዋል” አትበል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በመባዬ ብዛት እግዚአብሔር ኀጢአቴን ያስተሰርይልኛል፤ ለልዑል እግዚአብሔርም መባእ ከአገባሁ ይቅር ይለኛል አትበል።ምዕራፉን ተመልከት |