ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዳኝነት ለመመረጥ አታስብ፥ የፍትሕን መዛባት ላታስወግድ ትችላለህና፤ ምክንያቱም ሹም ተፅዕኖ ሊያደርግብህ ይችላል፤ የአንተም ሐቀኛነት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዳኛ መሆንን አትውደድ፤ እነሆ፥ በደለኛውን ለመበቀል አትችልም ይሆናል፤ እነሆ፥ ለባለጸጋም ታደላ ይሆናል፤ በእውነት ሥራህም ላይ ኀጢአት ትሠራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |