|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በሽተኞችን ከመጠየቅ ወደ ኋላ አትበል፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመሥራትህ ተወዳጅ ትሆናለህ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ሕመምተኛንም ሰው መጐብኘት ቸል አትበል፥ በዚህም ይወዱሃል።ምዕራፉን ተመልከት |