|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በሚያለቅሱ ላይ ጀርባህን አታዙር፤ የኀዘንተኞችን ኀዘን ተጋራ፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ከሚያለቅሱ ሰዎችም አትለይ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅስ።ምዕራፉን ተመልከት |