|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ደግነትህ ለሕያዋን ሁሉ ይድረስ፤ ለሞቱት እንኳ ከምታደርገው አትታቀብ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ስጦታ በሕያው ሁሉ ፊት ጸጋ አለው፥ ስለ ሞተ ሰውም ምጽዋት መስጠትን አትተው።ምዕራፉን ተመልከት |