ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እግዚአብሔርን ፍራ፤ ካህንን አክብር፤ እንደታዘዝኸው ድርሻውን ስጠው፤ የምትሰጠውም ከእህሉ የመጀመሪያውን ስለ ኃጢአት ካሣ የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ ወርቹን፥ የመቀደሻውን መሥዋዕት ከተቀደሱት ነገሮች የመጀመሪያውን ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እግዚአብሔርን ፍራው፤ የሚያገለግለውን ካህኑንም አክብረው፤ የታዘዘልህ ዕድሉንም ስጠው፤ ቀዳምያቱንና፥ ስለ ኀጢአት የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ ወርቹንም፥ ማታና ጧትም የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ መጀመሪያ የሚወለደውንም ከብት ስጠው። ምዕራፉን ተመልከት |