ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በሙሉ ኃይልህ የፈጠረህን ውደድ፤ የሱን አገልጋዮችንም ቸል አትበል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በፍጹም ኀይልህም ፈጣሪህን ውደደው፤ የሚያገለግሉትንም አትተዋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |