|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አንተን የወለዱህ መሆናቸውን አትርሳ፤ ላንተ ያደረጉልህን እንዴት አድርገህ ትመልስላቸዋለህ?ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በእነርሱም ምክንያት እንደ ተወለድህ ዐስብ፤ ስላደረጉልህስ ፋንታ ምን ታደርግላቸዋለህ?ምዕራፉን ተመልከት |