|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የከብት መንጋዎች አሏችሁን? ጠብቋቸው፤ ትርፉንም ካስገኙላችሁ በሚገባ ያዟቸው፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሁልጊዜ ከብትህን መፍቀድ አትተው፤ ከእነርሱ የሚጠቅምህን ወደ አንተ አቅርብ።ምዕራፉን ተመልከት |