|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በሽማግሌዎች ስብሰባ ላይ ንግግር አታብዛ፤ በጸሎትህ ቃሎችህን አትደጋግም።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሽማግሌዎች መካከል ብዙ ቃል አትናገር፤ በአፍህ የተናገርኸውን ስእለትህን አትመልስ፥ ቃልህንም አትለውጥ።ምዕራፉን ተመልከት |