|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በወንድምህ ላይ ውሸትን ፈጥረህ አትናገር፤ በወዳጅህም ላይ እንደዚሁ አታድርግ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በባልንጀራህ ሐሰትን ተግባር አታድርግ፤ በወዳጅህና በባልንጀራህም ላይ እንዲህ አታድርግ።ምዕራፉን ተመልከት |