|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወዳጅ ስትይዝ ፈትነው፤ ቶሎ ብለህ አትመነው።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወዳጅ ብታበጅ በችግርህ ወራት ወዳጅ አብጅ። ፈጥነህም እምነት አትጣልበት፤ምዕራፉን ተመልከት |