|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰላምታ የሚሰጡህ ብዙዎች ይሁኑ፤ አማካሪህ ግን ከሺህ አንድ ይሁን።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ብዙ ሰዎች ወዳጆች ይሁኑህ፤ ነገር ግን ከብዙዎቹ አንዱ ምክርህን የምትገልጥለት ይሁን።ምዕራፉን ተመልከት |