|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከእግዚአብሔር የመጣውን ንግግር በፈቃደኝነት አድምጥ፤ አንድም የጥበብ ምሳሌ እንዳያመልጥህ ንቃ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የመጽሐፉን ነገር ሁሉ ፈጥነህ ስማ፤ የጥበብም ምሳሌ አይዘንጋህ።ምዕራፉን ተመልከት |