|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በሽማግሌዎች ስብሰባ ላይ ተገኝ፤ ብልህም ሰው ካለ ከእርሱ አትራቅ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በብዙ ሽማግሌዎች ዘንድ ቁም፤ ከእነርሱም ዐዋቂ ሰው ብታይ ተከተለው።ምዕራፉን ተመልከት |