|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 መስማትን ከወደድህ መማር ትችላለህ፤ ካዳመጥህ ጥበበኛ ትሆናለህ፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ትሰማ ዘንድ ብትወድም ታገሥ፤ ጆሮህንም ብታዘነብል ብልህ ትሆናለህ።ምዕራፉን ተመልከት |