|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ልጄ ሆይ ከፈለግህ ትምህርትን ታገኛለህ፤ በልብህም ከተጋህ ብልህ ትሆናለህ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ልጄ ሆይ፥ ብልህ ትሆን ዘንድ ብትወድድ፥ ትማርም ዘንድ በልቡናህ ብትጨክን፥ምዕራፉን ተመልከት |