ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ቀንበርዋ የወርቅ ጌጥ ይሆንልሃል፤ ማሰሪያዎችም የከፋይ ጥብጣብ ይሆኑልሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የዘለዓለም ወርቅ በእርሷ ዘንድ አለና፤ ማሰሪያዋም የሰማያዊ ሐር ጌጥ ይሆንሃል። ምዕራፉን ተመልከት |