|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እግረ ሙቋ የማይበገር መከታ ይሆንሃል፤ አንገት ጌጥዋም የከበረ ሃብል ይሆናል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እግር ብረትዋም እንደ ጽኑ ጋሻ ይሆንልሃል፤ ዛንጅርዋም የክብር ልብስ ወደ መሆን ይመለስልሃል።ምዕራፉን ተመልከት |