|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ፈልጋት፥ ተከተላት፤ እርሷም እራሷን ትገልጽልሀለች፤ አንዴ ከያዝካት አትልቀቃት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ፍለጋዋን ተከተል፥ ፈልጋት፤ ታገኛታለህም። ያዛት፥ አትተዋትም።ምዕራፉን ተመልከት |