|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እንደ ከባድ ቋጥኝ ትከብደዋለች፤ እርሱም እርግፍ አድርጎ ይተዋታል።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የፈተና ድንጋይ አንሥተው በተሸከሙት ጊዜ እንዲከብድ፥ እንደዚሁ ትከብደዋለች፤ ፈጥኖም ይጥላታል።ምዕራፉን ተመልከት |