Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 6:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እንደ አራሽ፥ እንደ ዘሪ ገበሬ፥ እርሷን ኮትኩታት፤ መልካም መኸሯንም ተጠባበቅ፥ እርግጥ ነው ለማረስና ለመዝራት ትደክማለህ፤ ነገር ግን በቶሎ ፍሬዋን ትበላለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እን​ደ​ሚ​ያ​ር​ስና እን​ደ​ሚ​ዘራ ሰው ወደ እር​ስዋ ሂድ፤ የተ​ባ​ረከ ፍሬ​ዋ​ንም ጠብቅ፤ ስለ እር​ስዋ በመ​ሥ​ራት ጥቂት ትደ​ክ​ማ​ለህ፤ ነገር ግን ፈጥ​ነህ ፍሬ​ዋን ትበ​ላ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 6:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች