|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ልጄ ሆይ ከወጣትነትህ ጀምረህ ጥበብን ምረጥ፤ ፀጉርህ እስኪሸብት ድረስ ጥበብን ፈልጋት።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ልጄ ሆይ፥ በሕፃንነትህ ጥበብን ምረጣት፤ እስክታረጅም ድረስ ታገኛታለህ።ምዕራፉን ተመልከት |