ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እውነተኛ ወዳጆችን ያፈራል፤ ወዳጁም እርሱን ይመስላልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ወዳጅነቱን ያጸናል፤ ባልንጀራው እንደ እርሱ ይሆነዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |