|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ታማኝ ወዳጅ ዋጋ አይገኝለትም፤ ውድነቱም አይሰፈርም።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለታመነ ወዳጅ ለውጥ የለውም፤ ለደግነቱም ሚዛን የለውም።ምዕራፉን ተመልከት |